የሚሸጥ የሚወጣ 40/60 ኮንደሚንየም

2 years ago Addis Ababa, Ethiopia Ad Views:466 Ad ID: 7911

Additional Details

  • Ad ID7911
  • Posted On2 years ago
  • Ad Views466
  • Price950,000 Br

Description

- እባክዎን በቅድሚያ ማስታወቂያውን በደንብ ያንብቡት።

- ሻጭ የምሸጠው (የሚወጣውን) የ40/60 ኮንደሚንየም ነው።

- የተመዘገብኩት ባለ 2 መኝታ ቤት ሲሆን ሌላ 1 አነስተኛ የሠራተኛ መኝታ ቤት አለው። ይህ ማለት 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ቤት፣ 1 ኪችን፣ 1 ሽንት ቤትና ሻወር፣ 1 አነስተኛ የሠራተኛ መኝታ ቤት ማለት ነው።

- በንግድ ባንክ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር አለኝ።

- የምሸጠው በሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ነው። ለምሳሌ ሻጭ ከገዢው ላይ 3 ሚሊዮን ብር እንደተበደርኩ በሚገልጽ ውልና ማስረጃ በሚደረግ ሕጋዊ የብድር ውል ተፈራርመን ነው የምሸጠው። ይህ ለገዢው በጣም አስተማማኝ ነው።

- በአጠቃላይ ገዢው

(1ኛ) ሻጭና ገዢ በውልና ማስረጃ ያደረግነውን ሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ዋናውን ሰነድ ይይዛል።

(2ኛ) ሻጭ 150 ሺህ ብር የቆጠብኩበትን የኢት/ንግድ ባንክ ዋናውን ቡክ ይይዛል።

(3ኛ) የሻጭን የጋብቻ ማስረጃ ዋናውን ሰነድ ይይዛል።

(4ኛ) ቤቱን በሚመለከት ሙሉ ውክልና ይይዛል። ይህ ሁሉ ለገዢው አስተማማኝ ነው።

- ካስፈለገም ከወዲሁ ቤቱ ሲወጣ በገዢው ስም እንዲሆን ማድረግ ይቻላል።

- ዋጋው 1 ሚሊየን 1 መቶ ሺህ ብር ነው። ሻጭ በንግድ ባንክ ውስጥ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር ስላለኝ ገዢው ቤቱን በ950 ሺህ ብር ገዛው ማለት ነው። በዚህ ገንዘብ ደግሞ በአሁን ጊዜ ኮንደሚንየም ቤት ቀርቶ 1 ቪትዝ መኪና እንኳን መግዛት አይቻልም።

- 1 ሚሊየን ብር ብቻ ኖሮት ቤት መግዛት ያልቻለ ሰው በዚህ እድል ቢጠቀም ቤቱ ሲወጣ ከ6-7 ሚሊየን ብር አትርፎ ይሸጠዋል። ቀን በጨመረ ቁጥር የቤት ዋጋ በጣም ስለሚጨምር ገዢው ከዚህም በላይ ቤቱን አትርፎ ይሸጠዋል።

- ከዚህ በኋላ መንግሥት የቤት ምዝገባ አያደርግም። ስለዚህ ይህን 9 ዓመት የተቆጠበና የማይገኝ የባለ 3 መኝታ እድል ተጠቅሞ መውሰድ የሚፈልግ ሰው ደውሎ መውሰድ ይችላል።

- እባክዎ አንብበው ሳይረዱ እና ትክክለኛ ፈላጊ ሳይሆኑ  አይደውሉ። እንዲሁም ሜሴጅ ስለማላይ በሜሴጅ መልዕክት አይላኩ።

- 0921293983
7911

{AD_FOOTER_TOP}