የጠፉ የአማርኛ ኦሪጅናል የ CD ዘፈኖች

2 years ago Addis Ababa, Ethiopia Ad Views:618 Ad ID: 7839

Additional Details

  • Ad ID7839
  • Posted On2 years ago
  • Ad Views618
  • Price100 Br

Description

- ከገበያ ላይ የጠፉ የታዋቂ ዘፋኞች አሪጅናል የአማርኛ CD እና የተለያዩ ዘፋኞች ኦሪጅናል CD ናቸው።

- ሙዚቃ ለሚወዱ፣ ለአቀናባሪዎች፣ ለዲጄዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለክለቦች፣ ለሱቅ፣ ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለግል መጠቀምያ ወዘተ...  የሚሆኑ የታዋቂ አርቲስቶች ምርጥ ስራዎችና ብዙዎቹ ከዋና አሳታሚዎቹ ላይና ከገበያ ላይ የጠፉ የማይገኙ ኦሪጅናል የአማርኛ CD ናቸው።

- ምን ጊዜም ምንም ሳይሆኑ እየተሰሙ በጥራት የሚቀመጡ የማይገኙ ኦርጅናል የጠፋ ሲዲዎች ናቸው።

- ተነጥሎ አይሸጥም

- ኦሪጅናል ብዛት 85 አንዱ 100 ብር 85×100= 8500 ብር

- ኮፒ ብዛት 7 አንዱ 50 ብር 7×50= 350 ብር

- ገዢ ኦሪጅናሉን ወይም ኮፒውን ብቻ በሙሉ መግዛት ይችላል ወይም ሁለቱንም በሙሉ መውሰድ ይችላል።

- 0921293983
7839

{AD_FOOTER_TOP}