የሚከራይ ትልቅ ቪላ ቤት

2 years ago Addis Ababa, Ethiopia Ad Views:540 Ad ID: 7836

Additional Details

  • Ad ID7836
  • Posted On2 years ago
  • Ad Views540
  • Price200,000 Br

Description

- ቦታው ጦር ሃይሎች ሆስፒታልን አልፎ ከአርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ቤት ጀርባ ወይም ከ DH ገዳ ዋና መኖርያ ቤት ጀርባ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የሚገኝ ቤት ነው።

- ዋና ቤቱ 1 ሰፊ ሳሎን፣ 3 ሰፋፊ መኝታ ቤቶች፣ ከነቁም ሳጥናቸው፣ 2 ሙሉ ባኞ ቤት ያለው ነው።

- ከውጭ ሰርቪስ ቤቶቹ ላይ 2 መኝታ ቤት፣ 1 ኪችን፣ ሽንት ቤትና ሻወር ቤት በተጨማሪም ሌሎች የሰራተኛና ተጨማሪ ክፍሎች ያሉት ነው።

- ከ 10 በላይ መኪና ግቢው ውስጥ የሚያቆም ነው።

- በተለይ ለውጭ ዜጎች ለመኖርያና ለቢሮ አመቺ ነው።

- መናፈሻ ጋርደን ከፊትና ከኃላ ያለው 1000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ግቢ ነው።

- የኪራይ ዋጋ ለውጪ ዜጎች 3500 $ USD ወይም 200,000 ብር ነው።

- 0921293983
7836

{AD_FOOTER_TOP}