የሚሸጥ የሚወጣ 40/60 ኮንደሚንየም

2 years ago Addis Ababa, Ethiopia Ad Views:505 Ad ID: 7810

Additional Details

  • Ad ID7810
  • Posted On2 years ago
  • Ad Views505
  • Price950,000 Br

Description

- እባክዎን በቅድሚያ ማስታወቂያውን በደንብ ያንብቡት።

- ሻጭ የምሸጠው [የሚወጣውን] 40/60 ኮንደሚንየም ነው።

- የተመዘገብኩት ባለ 2 መኝታ ቤት ነው። ይህ ማለት 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ቤት፣ 1 ኪችን፣ 1 ሽንት ቤትና ሻወር፣ 1 አነስተኛ የሰራተኛ መኝታ ቤት ነው።

- በንግድ ባንክ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተቆጠበ ከ 150,000 ሺህ ብር በላይ አለኝ።

- የምሸጠው በሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ነው። ለምሳሌ ሻጭ ከገዢው ላይ 3 ሚሊዮን ብር እንደተበደርኩ በሚገልጽ ውልና ማስረጃ በሚደረግ ሕጋዊ ውል ተፈራርሜ ነው የምሸጠው። ይህ ለገዢው እጅግ በጣም አስተማማኝ ነው።

- በአጠቃላይ ገዢው

[1ኛ] ሻጭና ገዢ በውልና ማስረጃ ያደረግነውን ሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ዋናውን ሰነድ ይይዛል።

[2ኛ] ሻጭ 150 ሺህ ብር የቆጠብኩበትን የባንክ ቡክ ዋናውን ይይዛል ።

[3ኛ] የሻጭን የጋብቻ ማስረጃ ዋናውን ሰነድ ይይዛል።

[4ኛ] ቤቱን በሚመለከት ሙሉ ውክልና ይይዛል ይህ ሁሉ ለገዢው እጅግ በጣም አስተማማኝ ነው።

- ዋጋው 950 ሺህ ብር ነው። ሻጭ በንግድ ባንክ ውስጥ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር ስላለኝ ገዢ ቤቱ ሲወጣ በ 800 ሺህ ብር ገዛው ማለት ነው። በዚህ ገንዘብ ደግሞ በአሁን ጊዜ መቼም፣ የትም ኮንደሚንየም ቤት መግዛት አይታሰብ ም በተጨማሪም 1 ቪትዝ መኪና እንኳን አይገዛም።

- ገንዘቡ ሳይጠቀምበት ባንክ ያስቀመጠ ሰው በዚህ እድል ቢጠቀም ቤቱ ሲወጣ ከ 5-6 ሚሊዮን ብር በላይ አትርፎ ይሸጠዋል። ቀን በጨመረ ቁጥር አሁን ባለው የኑሮ ሁኔታ የቤት ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ስለሚጨምር ከዚህም በላይ ጨምሮና አትርፎ ይሸጠዋል።

- ከዚህ በኋላ መንግስት የቤት ምዝገባ አያደርግም ስለዚህ ይህን 9 ዓመት የተቆጠበና የማይገኝ እድል መጠቀም የሚፈልግ ሰው ደውሎ መውሰድ ይችላል።

- እባክዎ አንብበው ሳይረዱ እና ትክክለኛ ፈላጊ ሳይሆኑ  አይደውሉ። እንዲሁም ሜሴጅ ስለማላይ በሜሴጅ መልዕክት አይላኩ።

- 0921293983
7810

{AD_FOOTER_TOP}