👉 4 Ways Training Set - Home Gym

4 years ago Addis Ababa, Ethiopia Ad Views:739 Ad ID: 586

Additional Details

  • Ad ID586
  • Posted On4 years ago
  • Ad Views739
  • Price1,650 Br

Description

👉 4 Ways Training Set - Home Gym  á‹‹áŒ‹ - 1650 ብር👌

አራት የተለያዩ ቀላል የቤት ውስጥ እንቅስቃሴ መስሪያ ማሽኖች በአንድ ላይ የያዘ - 4in1 Home Gym Equipments

√ ሁለት የእጅ ጣት ማጠንከሪያ(ሃንድ ግሪፕ)
√ የደረትና ጀርባ መለጠጫ(ቸስት ኤክስፓንደር)
√ ልዩ ልዩ የእጅ፣ የእግር፣ የሆድ ጡንቻ ማጠናከሪያ ልምምዶች መስሪያ የሚሆን(ተሚ ትሪመር) እና
√ መዝለያ ገመድ(እስኪፒንግ ሮፕ) በአንድ ላይ የያዘ።

▷ ብዙ ጊዜዎን ቤት መዋልዎ የሚያመጣብዎን አላስፈላጊ ውፍረት፣ ቦርጭ፣ የስብ ክምችት እና ጭንቀት የሚከላከሉበት
▷ የትም መሄድ ሳያስፈልግዎ በቀላሉ ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ጠንካራ ማቴሪያሎች
▷ ትንሽ አውጥተው በዋጋ ማይተመን ጤናዎን የሚጠብቁበት ተፈላጊ ትሬኒንግ ሴት
▷ እንዴት እጠቀመዋለው ካሉ አሰራሩን የሚያሳይ ቪዲዮ በቴሌግራም እንልክልዎታለን
▷ አ.አ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ አምጥተን እንሰጥዎታለን
â–· ክፍለ ሃገር ከሆኑም በፈጣን ðŸ“© á‹¨á–ስታ አገልግሎት በነፃ በመላክ በ2 ቀናት ውስጥ እጅዎ እንዲደርስዎት እናደርጋለን

● ዋጋ - 1650 ብር
● ሦስት እና ከዛ በላይ ለሚወስዱ ልዩ ቅናሽ አለን
● ðŸ“± áˆˆá‰°áŒ¨áˆ›áˆª መረጃ/ዲሊቨሪ ይደውሉ..
📞 0926967883

Location

586

{AD_FOOTER_TOP}