የሚሸጥ 40/60 የሚወጣ ኮንደሚንየም

3 years ago Addis Ababa, Ethiopia Ad Views:451 Ad ID: 2388

Additional Details

  • Ad ID2388
  • Posted On3 years ago
  • Ad Views451
  • Price750,000 Br

Description

ሻጭ የምሸጠው የሚወጣውን እድል ነው።

-በንግድ ባንክ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተቆ ጠበ ከ120 ሺህ ብር በላይ አለኝ።

-የምሸጠው በህጋዊ የብድር ውል ስምምነት ነው። ለምሳሌ ሻጭ ከገዢ ላይ 2 ሚሊዮን ብር እንደተበደርኩ በሚገልጽ ውልና ማስረጃ በሚደረግ ህጋዊ ዉል ነው የምሸጠው ይህ ለገዢው አስተማማኝ ነው።

-ገዢው ከፈለገ 40/60 የተመዘገቡ በአዲሱ ተደራጅተው ተመዝግበው በሚሰጠው መሬት ከ1 መኝታ 73 ካሬ እስከ 3 መኝታ 128 ካሬ ድረስ መምረጥ ይችላል። ይህን ካልፈለገ ሻጭ በ2005 ዓ.ም የተመዘገብኩትን መደበኛ 40/60 እሱን መውሰድ ይችላል።

-በአጠቃላይ ገዢው

(1ኛ) ሻጭና ገዢ በውልና ማስረጃ ያደረግነውን ህጋዊ የብድር ውል ስምምነት ዋናውን ይይዛል።

(2ኛ) ሻጭ 120 ሺህ ብር የቆጠብኩበትን የባንክ ቡክ ዋናውን ይይዛል።

(3ኛ) የሻጭን የጋብቻ ማስረጃ ዋናውን ይይዛል።

(4ኛ) ቤቱን በሚመለከት ሙሉ ውክልና ይይዛል። ይህ ሁሉ ለገዢው በጣም አስተማማኝ ነው።

-የመጨረሻ ዋጋው 700 ሺህ ብር ነው። ሻጭ ባንክ የተቆ ጠበ 120 ሺህ ብር ስላለኝ ገዢ በ580 ሺህ ብር ቤቱን ገዛው ማለት ነው።ይህ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ 1 ቪትዝ መኪና እንኳን አይገዛም።

-ገዢ ከተደራጁት ጋር ቤቱን ከተረከበ በትንሹ ከ4-5 ሚሊዮን ብር ይሸጠዋል።መደበኛውን 40/60 ከተረከበ ደግሞ በትንሹ ከ2-3 ሚሊዮን ብር ይሸጠዋል።

-ቀን በጨመረ ቁጥር የቤት ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨም ራል። ገንዘብ ባንክ ማስቀመጥ ጥቅም የለውም።

-ከዚህ በኋላ መንግስት የቤት ምዝገባ አያደርግም ስለዚህ ይህን 8 ዓመት የተቆጠበና የማይገኝ እድል ተጠቅሞ በቅ ናሽ የቤት ባለቤት መሆን የሚፈልግ ገዢ መደወል ይችላል።

0921-29-39-83
2388

{AD_FOOTER_TOP}